እንኳን ወደ ትራንስፖርት ሚኒስቴር በደህና መጣችሁ

ዜናዎች

 

የኢትዮዽያ አየር መንገድ በታሪኩ ትልቁ የሆነውን የተጣራ 3.5 ቢሊዮን ብር አተረፈ።

አየር መንገዱ ሰኔ 2007 ዓ.ም በተጠናቀቀው እ.ኤ.አ 2014 – 2015 የበጀት 

ለበለጠ
       
የኢትዮጵያ መንገድ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን በሃገሪቱ የተለያዩ ክፍሎች በ5 ቢሊየን ብር የአዳዲስ መንገዶች ግንባታና ጥገና ስራ እያከናወነ ነው።ለበለጠ        
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሩዋንዳ አየር መንገድን 49 በመቶ ድርሻ ለመግዛት ድርድር መጀመሩ ተነገረ።
የሩዋንዳ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጆን ሚረንጅ እንደተናገሩት፥ ተቋሙ 49 በመቶ የባለይዞታነት ድርሻውን ለመሸጥ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር እየተነጋገረ ይገኛል።
       

አየር መንገዱ አዳዲስ አውሮፕላኖችን በመግዛት የአውሮፕላኖቹን ቁጥር በእጥፍ ሊያሳድግ ነው

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዳዲስ የቦይንግ፣ ኤርባስ እና ቦምባርዲየር አውሮፕላኖች በመግዛት የአውሮፕላኖቹን ቁጥር አሁን ካለው በእጥፍ ሊያሳድግ ነው። በዚህም በአውሮፓውያኑ 2025 ላይ 150 አውሮፕላኖች እንዲኖሩት አቅዶ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል። 

       
Ethio – Japan Conference on Quality Infrastructure
Conference on infrastructure which is co-hosted by the FDRE Ministry of Transport, and FDRE Ministry of Urban Development, Housing and Construction in one side, see more
       
የአዲስ አዳማ የፍጥነት መንገድን ከመዲናዋ ጋር የሚያገናኙ ሌሎች ሁለት መንገዶች በመገንባት ላይ ናቸው።        

የአዲስ አበባን  ቀላል ባቡር ፕሮጀክት መጠናቀቁን ተከትሎ የትራፊክ አስተዳደርና ትግበራን በተመለከተ አውደ ጥናት ተካሄደ

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ፕሮጀክት የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ ደርሶ ስራ ለማስጀመር ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ ነው። ከዚህ ጋር ተያይዞ በከተማዋ ያለው የትራፊክ ፍሰት ላይ ጫና እንዳይፈጥር የትራፊክ ፍሰት አስተዳደርና ቁጥጥር ያስፈልጋል።ለበለጠ መረጃ

       

     የሎጅስቲክ ሥርዓቱን የሚያሳልጥ ጥናት ተጠናቀቀ

     በትራንስፖርት ሚኒስቴር የማሪታይም ጉዳይ ባለሥልጣን ከተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ዝቅተኛ ዋጋ፤ ፈጣን አገልግሎትና የተቀላጠፈ የማኔጅመንት ሥርዓት የሚያስገኝ የሎጅስቲክ ጥናት ተጠናቀቀ፡፡ለበለጠ መረጃ