ስለ ሚ/ር መ/ቤቱ

ስለ ሚኒስቴር  መ/ቤቱ


ስለ ሚኒስቴር  መ/ቤቱ


ስለ ሚኒስቴር  መ/ቤቱ


ስለ ሚኒስቴር  መ/ቤቱ

Dynamic Drive Web Design

Web Graphics

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

Forms

Resources

Multimedia

eParticipation

የስራ ማስታወቂያ

       

 የትራንስፖርት ሚኒስቴር ከዚህ ቀጥሎ በተመለከቱት ክፍት የሥራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል

                1. የፖሊሲ ጥናትና ዝግጅት ከፍተኛ ባለሙያ ለበለጠመረጃ
                2. ረዳት የፖሊሲ ጥናትና ዝግጅት ባለሙያ III ለበለጠመረጃ
                3 .የስትራቴጂክ ዕቅድና ማኔጅመንት ከፍተኛ ባለሙያ ለበለጠመረጃ
                4. ረዳት የፕሮግራም በጀት ዝግጅትና ክትትል ባለሙያ ለበለጠመረጃ
                5. የዳታ ማኔጅመንትና የአፈፃፀም ግምገማ የሥራ ሂደት ባለቤት ለበለጠመረጃ
                6. የዳታ ማኔጅመንትና የአፈፃፀም ግምገማ ባለሙያ ለበለጠመረጃ
                7. የሎጅስቲክስ ቅንጅት ማስተባበሪያ የሥራ ሂደት ባለቤት ለበለጠመረጃ
                8. ጀማሪ የሰው ኃይል አቅም ግንባታ ከፍተኛ ባለሙያ ለበለጠመረጃ
                9. የሰው ኃይል አቅም ግንባታ ከፍተኛ ባለሙያ ለበለጠመረጃ
              10. የውስጥ አሠራር ሥርዓት ማሻሻያ ባለሙያ ለበለጠመረጃ
              11. የውስጥ አሠራር ሥርዓት ማሻሻያ ባለሙያ ለበለጠመረጃ
              12. የትብብርና አጋርነት ከፍተኛ ባለሙያ ለበለጠመረጃ
              13. የትብብርና አጋርነት ባለሙያ ለበለጠመረጃ
              14. የመንገድ ደህንነት ፕሮግራም ክትትል ከፍተኛ ባለሙያ ለበለጠመረጃ
              15. የሰው ኃብት ሥራ አመራር ከፍተኛ ባለሙያ ለበለጠመረጃ
              16. ሲስተም አድሚኒስትሬተር IX ለበለጠመረጃ
              17. የዳታ ቤዝ አስተዳደር ባለሙያ ለበለጠመረጃ
              18. የዳታ ቤዝና ድህረ-ገፅ  ዝግጅት ባለሙያ ለበለጠመረጃ
              19. የፋይናንስ  ባለሙያ ለበለጠመረጃ
              20. ገንዘብ ያዥ ለበለጠመረጃ

ማሳሰቢያ

  • የምዝገባ ቀናት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት
  • የምዝገባ ቦታ:- ዋናው ፖስታ ቤት ግቢ ውስጥ ትራንስፖርት ሚኒስቴር የሰው ኃብት የስራ አመራር የሥራ ሂደት 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር606
  • አመልካቾች ለምዝገባ በሚቀርቡበት ወቅት የሥራ ልምድና የት/ማስረጃ ኦሪጅናል ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል
  • በማስታወቂያ ላይ ከተገለፀው በላይ የትምህርትና የሥራ ልምድ ዝግጅት ያላቸው ተመዝግበው ሊወዳደሩ ይችላሉ
  • የሚቀርቡት የሥራ ልምድ ማስረጃዎች ከስራው ጋር አግባብነት ሊኖራቸው ይገባል
  • መንግስታዊ ባልሆኑና የግል ድርጅቶች የሠሩ አመልካቾች በወቅቱ የሥራ ግብር የከፈሉበትን የተሟላ ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ

 

ስልክ---- 0115537104 (0115151649)

የፌደራል ትራንስፖርት ሚኒስቴር