ታህሳስ 16/2011 የዕደ ጥበብ አምራቾች ምርታቸውን ለህዝብ እና ለደንበኞቻቸው በመጭው በዓላት እንደሚያቀርቡ የአዲስ አበባ ከተማ ባህል እና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡

ቢሮው የእደ ጥበባት በውጤቶችን አውደ ርእይ ዝግጅትን አስመልክቶ በ15/2011 ከሰአት በኋላ በባህልና ቱሪዝም ቢሮ ለጋዜጠኖች ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል፡፡

የአዲስ አበባ ባህልና ቴሪዝም ምክትል ቢሮ ኃላፊ የሆኑት አቶ ስዩም ተመስገን እንደተናገሩት የዓውደ ርእዩ ዓላማ የእደ ጥበብ አምራጮች ምርቶቻቸውን ለህዝብ የሚያቀርቡበት እና እርሰስ በእርሳቸው ጠሞክሮና ልምድ የሚለዋወጡበት ብሎም ደንበኞቻቸውን በምርታቸው የሚስቡበት መድረክ ይሆናል ሲሉ ገልፀዋል፡፡
እንዲሁም ወ/ሮ አዳነች ካሳ የባህል እሴቶችና ኢንዱሰስትሪ ልማት ዳይሬክተር በበኩላቸው መርሀ ግብሩ ከታህሳስ 16 እስከ20 ድረስ የእደጥበብ ምርቶች የሚቀርቡበት የአውደርይ ቀናቶች እንደሆኑ ገልፀዋል፡፡


ዜናዎች እና ለውጦች ዜናዎች እና ለውጦች