ትምህርት ቢሮ
ስለ ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ
ተልዕኮ፡-
- በአዲስ አበባ የኮንስትራክሽን ዘርፍ ተሳታፊዎችን አቅም በማሳደግ፣ የግንባታ ተሳታፊዎችን የምዝገባና ፈቃድ አሰራርን በማሻሻል፣የሴክተሩን መረጃ በማጠናከር ብቁና ተወዳዳሪ የሆነ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ መፍጠር፡፡
እሴቶች
- ግልደጽነት
- ተጠያቂነት
- የላቀ አገልግሎት መስጠት
- ለለውጥ ዝግጁነት
- በዕውቀትና በእምነት መመራት እና መስራት
- የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ዕድገት ትኪረት መስጠት